• Vision

    የንግድ ጽ/ቤት ራዕይ

    በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ የንግድ ማዕከል ከሆኑ የአፍሪካ ከተሞች ግንባር ቀደም ከተማ ሆና ማየት፡፡

  • Mission

    የንግድ ጽ/ቤት ተልዕኮ

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ህብረተሰብ ተሳትፎ በማጠናከር፣ በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ በመታገዝ እና የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አሰራር በማዘመን፣ ደረጃዎችን የጠበቁ የግብይት ማዕከላትን በማስፋፋት፣ ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት እና የሸማቾችን መብትና ጥቅም በማስጠበቅ ፍትሃዊ ግብይትን ማስፈን፤

  • Assets

    የንግድ ጽ/ቤት እሴቶች

    መብቃት/ማብቃት፣
    ተግባራዊነት፣
    ሙያዊነት፣
    ሥነ-ምግባራዊነት፣
    መልካም ስብዕና፣
    አዎንታዊነት፣
    ትብብርና ቅንጅት፣
    የቴክሎጂ ተጠቃሚነት፣