የልደታ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ወለል
+251916873549
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ተቋማዊ አደረጃጀት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
ደንብና መመሪያዎች
ማስታወቂያ
የደንበኞች አገልግሎት
አገልግሎቶች
ለመልካም አስተዳደር አስተያየት
ለማንኛዉም ቅሬታዎ
የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ
ለማንኛዉም ጥያቄዎ
የጽ/ቤቱን ሮቦት ይጠይቁ
ሚዲያ
ዜና | News
Online TV
መጽሄቶች | Magazines
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
መጽሄቶች | Magazine
Online TV
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Web APP
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
ዝርዝር ዜና | ODUU | NEWS
የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በ14ቱም ገበያዎች የገና በዓል ባዛር አስጀመረ
ታህሳስ 28/4/18, 2018
በልደታ ክፍለ ከተማ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል። የዋጋ ንረትን ለመቀነስ በክፍለ ከተማው በሚገኙ ሁሉም የባዛርና ሰንበት ገበያዎች የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡ ሲሆን፣ የክፍለ ከተማው የገበያ ማረጋጋት ግብረ ሀይል በምርት አቅርቦትና በዋጋ ቁጥጥር በስፋት እየሠሩ ይገኛል። የክ/ከተማችን ነዋሪዎች የተረጋጋና በቂ የምርት አቅርቦት እንዲያገኙ የሚያስችሉ ዝግጅቶች የተጠናቀቀ ሲሆን ለበዓሉ አስፈላጊ የሆኑ የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶች በመንግስት የገበያ ማዕከላት፣ በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች እንዲሁም ለበዓሉ በተዘጋጁ ባዛሮች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ዝግጅት ተደርጓል። በእነዚህ የገበያ ማዕከላት የዳልጋ ከብት፣ በግና ፍየል፣ ዶሮ፣ እንቁላል እንዲሁም ከምግብ ፍጆታዎች መካከል የሆኑት የዘይት ምርት፣ የሰብል ምርቶች፣ አትክልትና ፍራፍሬ ለበዓሉ ገበያ ቀርበዋል። የበዓሉ ግብይት ስኬታማ እንዲሆን የልደታ ክ/ከተማው አስተዳደር፣ የንግድ ጽ/ቤት፣ የኅብረት ሥራ ጽ/ቤት፣ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት እንዲሁም የኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት በቅንጅት እየሰሩ ይገኛል። መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ለበዓሉ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በገበያዎች የቀረቡ ሲሆን፣ ኅብረተሰቡም በአቅራቢያው በሚገኙ ገበያዎች ምርቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሸምት አስተዳደሩ ጥሪ አቅርበዋል።
መልዕክትዎን ይላኩ
ይላኩ
የንግድ ጽ/ቤት
ራእይ ተልዕኮ እና እሴቶች
ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና...
ዋና ዋና ተግባራት
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
መመሪያዎችና ደንቦች
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳዎች
በክፍለ ከተማዉ የሚገኙ የወረዳ መረጃዎች...
ሌሎች ዜናዎች
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በንግድ ተቋማት በጥናት በተለዩ የሌብነትና ብልሹ አሰራር፣ አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች እና በ2017 በቀሪ 6 ወራት ዕቅድ ክለሳ ዙሪያ ውይይት አካሄደ።
ንግድ
ጥር 28, 2018
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወር ውጤታማ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት ባለድርሻ አካላትና ባለሙያዎች እውቅና ሰጠ።
ንግድ
የካቲት 11, 2018
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በመሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች አቅርቦትና ስርጭትን አሰመልክቶ ባሉ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።
ንግድ
የካቲት 18, 2018
ንግድ
የተረጋጋ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን የምርት አቅርቦቾችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለነዋሪው እየቀረበ ነው።
ንግድ
ጥር 24, 2018
ንግድ
በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ጥራት ያላቸው ምርቶች የኢንዱስትሪና የግብርና በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል።
ንግድ
መጋቢት 21, 2018
ንግድ
የንግድ ተቋማት የምሽት ስራ ጉብኝትና የቁጥጥር ስራ ተካሄደ።
ንግድ
ሰኔ 24, 2018
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር አሁን ያለውን አለም አቀፋዊ የኑሮ ውድነት ለማርገብ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
ንግድ
ሰኔ 28, 2018
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ንግድ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገመገመ።
ንግድ
ሀምሌ 8, 2018
ንግድ
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እና የነዋሪውን የኑሮ ጫና ለማቃለል ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
ንግድ
ሀምሌ 7, 2018
ንግድ
የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በወቅታዊ የገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ውይይት አካሄደ።
ንግድ
ሀምሌ 1, 2018
ንግድ
መስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ምርቶች የሚቀርቡበት ደማቅ የበዓል ባዛር መከፈት መቻሉ ተገለፀ።
ንግድ
መስከረም 15, 2018
ንግድ
የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በ14ቱም ገበያዎች የገና በዓል ባዛር አስጀመረ
ንግድ
ታህሳስ 28/4/18, 2018
መግቢያ
ስለ_እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
ፎቶግራፎች | Photo Gallery
ቪዲዮዎች | Videos
መግለጫዎች | Press Release
መጽሄቶች | Magazine
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Online TV
Web APP
የዛሬይቱ ልደታ
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ያግኙን
lidetatrade@gmail.com
+251916873549
መልዕክትዎን ይላኩ